በሀገር ውስጥም ሆነ በመላው አለም ላላችሁ የአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ !!!

የምስራች

በተቋቋመ አጭር ጊዜ ወደ ስራ የገባው እና አደረጃጀቱን በየጊዜው እያሰፋ ከሀገር ውስጥ አልፎ በጎረቤት ሀገር ተጨማሪ ቅርንጫፍ የከፈተው አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሊዩሽን አ/ማ ሚያዚያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ከዉል እና ማስረጃ ገ‍ኣር በመተባበር ለባለአክሲዮኖች ህጋዊ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ሊሰጥ በመሆኑ ቅድመ ዝግጅት እንድታረጉ እናበስራለን።

አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሊዩሽን አክሲዮን ማህበረ‍እ በተሰማራበት ከ11 በላይ የቴክኖሎጂ ዘርፎች ውስጥ በኢ ኮሜርስ፣ ሎጂስቲክና የዌር ሀውስ አገልግሎት እንዲሁም ህይወትን ቀላል የሚያደርጉ ችግር ፈቺ የስማርት ሶሊዩሽን ውጤቶችን በማበልጸግ በአጭር ጊዜ ውስጥ ውጤታማነቱን እያስመሰክረ ይገኛል።

ባለክሲዮኖችን የዚህ እድል ተጠቃሚ የሚያደርገውን የመጀመሪያ ደረጃ የሆነውን የባለቤትነት ማረጋገጫ ህጋዊነት ሰነድ የሚሰጥ ሲሆን ባለአክሲዮኖች ቀሪ ክፍያቸውን በማጠናቀቅ እንዲሁም ተጨማሪ አክሲዮን በመግዛት ተጠቃሚነትን ማሳደግ እንደሚቻል እያሳወቅን አክሲዮኑን ያልገዛችሁም ትርፋማና አስተማማኝ የሆነውን ግዙፍ የቴክኖሎጂ ካምፓኒ እንድትቀላቀሉ እና ታሪካዊ አሻራችሁን እንድታሳርፉ ጥሪ እናቀርባለን።



የዳይሬክተሮች ቦርድ

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ


1/ 06/2015 ዓ/ም

 

3 Comments

Tesfamichael G/kirstos

Good idea

Yayesew birbhan

ጥሩ ምስራች ነው።

dani

GREAT NEWS

Leave a Comment

Required fields are marked *

Your name:
Email:
Website | Blog:
Your tought:

Let's Turn Your Vision into Reality: Contact Ashewa Today!

Ready to unleash the power of technology for your business? We're here to help you transform your ideas into game-changing solutions.


Schedule a Free Consultation

Discuss your project needs and get expert advice from our team.


Request a Quote

Get a tailored proposal based on your specific requirements.


Explore our Case Studies

See how we've helped businesses like yours achieve success.

Reach us through (Phone, Email, Telegram or WhatsApp Chat).


Join our Community

Stay informed about the latest tech trends and industry insights


Don't wait

Contact us today and let's start building something amazing together!

Ashewa Technology Solutions SC
We typically replies within an hour

Kasse Assefa
Hi there 👋

How can we help you?
×
Chat with Us