የአሸዋ ቴክኖጂ ሶሊዮሽን አ.ማህበር ለተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና መስጠት ጀመረ።

ስልጠናው የአመራሩን ክህሎትና የቡድን ስራን እና ውጤታማነትን ለማጠናከር ያስችላል የተባለ ሲሆን በትራንስፎርሜሽን ላይ ለሚገኘው የአክስዮን ማህበሩ አመራር አካላት ስልጠናው በአሸዋ ቴክኖሎጂ ዋና መስሪያ ቤት ቦሌ ሪያሊቲ ህንጻ 9ኛ ፎቅ ላይ ለተከታታይ ስድስት የስራ ቀናት እየተሰጠ ይቀጥላል ተብሏል።


የአሸዋ ቴክኖጂ ሶሊዮሽን አ.ማህበር ከ1,500 በላይ በሚሆኑ ባለ አክሲዮኖች በ2013 ዓ.ም የተመሰረተ፣በ8 ጠንካራ የቦርድ አባላት የሚመራ፤ከ200 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ቋሚና ጊዜያዊ የስራ እድል የፈጠረ፤ በትልቅ ኢንቨስትመንት ስራውን ጀምሮ፣ ዘርፉ ላይ ትልቅ መነቃቃትን ፈጥሮ እየሰራ ያለ ፣ከ10 በላይ የፈጠራ ባለቤትነት ማረጋገጫ ያገኘባቸውን ሶፍትዌሮች አበልፅጎ ዘርፈ ብዙ የቴክኖሎጂ ምርት እና አገልግሎቶችን በማምረት ለገበያ ያቀረበ የቴክኖሎጂ አበልፃጊ አገር በቀል የአክስዮን ማህበር መሆኑ ይታወቃል።  

1 Comments

Husen sharafa

Business

Leave a Comment

Required fields are marked *

Your name:
Email:
Website | Blog:
Your tought:

Let's Turn Your Vision into Reality: Contact Ashewa Today!

Ready to unleash the power of technology for your business? We're here to help you transform your ideas into game-changing solutions.


Schedule a Free Consultation

Discuss your project needs and get expert advice from our team.


Request a Quote

Get a tailored proposal based on your specific requirements.


Explore our Case Studies

See how we've helped businesses like yours achieve success.

Reach us through (Phone, Email, Telegram or WhatsApp Chat).


Join our Community

Stay informed about the latest tech trends and industry insights


Don't wait

Contact us today and let's start building something amazing together!

Ashewa Technology Solutions SC
We typically replies within an hour

Kasse Assefa
Hi there 👋

How can we help you?
×
Chat with Us