ለአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማህበር ባለአክሲዎኖች የቀረበ ጥሪ።

ሚያዝያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም በተደረገው ጉባኤ እንድሁም በሰነዶች ማረጋገጫ ሄዳችሁ የፈረማችሁ ቢሆንም የፈረሙ አባላት ትንሽ በመሆኑ እና በንግድ ህጉ መሰረት ቃለጉባኤው ጸድቆ ሊወጣ ባለመቻሉ እና አባላቱ ሁሉም ቀርቦ ባለመፈረሙ ድርጅቱ ተገቢውን ስራ ለመስራት እየተቸገር መሆኑን አውቃችሁ ከዚህ በፊት የፈረማችሁም ያልፈረማችሁም ሁሉም ባለአክሲዎኖች ከየካቲት 09 እስከ የካቲት 30/06/2016ዓ.ም ድረስ 22 ታውን ስኩየር 8ኛ ፎቅ ባሉት ቀናቶች ማለትም ቅዳሜና እሁድ ብቻ በድርጅቱ ቢሮ በመገኘት መፈርም የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ።


ሲመጡ:


  • የታደሰ መታወቂያ ወይንም መንጃፈቃድ ወይንም ፓስፓርት ዋናውንና ኮፒ በማድረግ መያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  • የአክሲዮን ግዢ የፈፀሙበትን ውልና የከፈሉበትን ህጋዊ ደረሰኝ፣
  • በውክልና የተገዛ ከሆነ የውክልና ሰነዱንና መታወቂያ፣
  • ለልጆች የተገዛ ከሆነ የልደት ሰርቲፊኬትና የወላጅ ወይንም የህጋዊ አሳዳጊ መታወቂያ፣

ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ የአ/ማህበሩ አባላቶች ክፍያችሁን በማጠናቀቅ ፊርማችሁንም መፈረምና ሰርቲፊኬትም መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።


ማሳሰቢያ:- ከላይ በተቀሰው ቀን ገደብ በአካል ተገኝቶ መፈረም የማይችሉ ባለአክሲዎኖች ጊዜያዊ ወይንም ለሰነዶች ፊርማ ብቻ የሚሆን ውክልና መስጠት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከተጠቀሰው ጊዜ በኃላ ለሚመጣ የፊርማ ጥያቄ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳስባለን።


አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማህበር ከቴክኖሎጂ ባሸገር!

 

Let's Turn Your Vision into Reality: Contact Ashewa Today!

Ready to unleash the power of technology for your business? We're here to help you transform your ideas into game-changing solutions.


Schedule a Free Consultation

Discuss your project needs and get expert advice from our team.


Request a Quote

Get a tailored proposal based on your specific requirements.


Explore our Case Studies

See how we've helped businesses like yours achieve success.

Reach us through (Phone, Email, Telegram or WhatsApp Chat).


Join our Community

Stay informed about the latest tech trends and industry insights


Don't wait

Contact us today and let's start building something amazing together!

Ashewa Technology Solutions SC
We typically replies within an hour

Kasse Assefa
Hi there 👋

How can we help you?
×
Chat with Us